Monday, 14 April 2014

ሙሐመድ (ﷺ) የአላህ መልዕክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር።


ሙሐመድ () የአላህ መልዕክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር።


ሙሐመድ ()  የአላህ መልዕክተኛ ናቸው የሚለውን የምስክርነት ቃል ማብራራትና ቃሉ ግዴታ የሚያደርገው ምንድን ነው

አሽሀዱ አነ ሙሀመደን ረሱሉ ላህ› የሚለው የምስክርነት ቃል መልዕክት ሙሐመድه ወደ ሰው ልጆች ሁሉ የተላኩ የአላህ ባሪያ እና መልዕክተኛ መሆናቸውን ማመንና ማረጋገጥ ነው፡፡

ይህ የምስክርነት ቃል ግዴታ የሚያደርገው የሚከተሉትን ነገሮች ይሆናል፡-

1 የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል፣ 
2 ያዘዙትን መታዘዝ፣ 
3 የከለከሉትንና ያወገዙትን መራቅ፣ 
4 አላህና መልዕክተኛው በደነገጉት መልኩ ብቻ አላህን ማምለክ ናቸው። 


No comments:

Post a Comment